የአድዋ ተጓዦች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

“የጉዞ አድዋ” ተጓዦች የሽኝት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ጊቢ ውስጥ እየተካሄደ ነው። በሽኝት…

ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ በተባበሩት መንግስታት ጽ/ቤት የአፍሪካ ህብረት ልዩ ተወካይ ጋር መከሩ

ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት የአፍሪካ ህብረት ልዩ ተወካይን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማቡዛን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ዴቪድ ማቡዛን ተቀብለው አነጋገሩ ።  …

ሜጀር ጀነራል ክንፈንና 13 ግለሰቦች ከ544 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውና ሌሎች 13 የሜቴክ የቀድሞ ሠራተኞች በመንግስትና ህዝብ ላይ ከ544 ሚሊየን ብር በላይ…

የሀገር ሰላምን በዘላቂነት ለማስቀጠል የኃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ

የሀገር ሰላምን በዘላቂነት ለማስቀጠል የኃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎችን ማህበረሰባዊ እሴትን በማጎልበት ረገድ የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ…

በአዲስ አበባ ከተማ 43 ሚሊየን ብር ወጪ የደህንነት ካሜራዎች እየተገጠሙ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ በ43 ሚሊየን ብር ወጪ የደህንነት ካሜራዎች እየተገጠሙ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።…