በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መጓተት ችግር ተቀናጅቶ ባለመሥራት የሚፈጠር ነው ተባለ

በሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ ትላልቅ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መጓትት ተቀናጅቶ ባለመሥራት ምክንያት የሚፈጠር  ችግር ነው ተባለ ።…

ኢትዮጵያ ከባህረ ሰላጤው ሀገራት ጋር የኤሌክትሪክ ኃይል አቀርቦት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ ገልፍ የኤሌክትሪክ ትስስር ከተባለ የባህረ ሰላጤው አባል ሀገራት ጋር የኃይል አቀርቦት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ የኢፌዴሪ…

ቀዳማዊ እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሽረ እንዳስላሴ ለሚገነባ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በሽረ እንዳስላሴ በ20 ሚሊንዮን ብር የሚገነባ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሠረተ ድንጋይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲፕሎማቶች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲፕሎማቶች ጋር በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዙሪያ ውይይት…

የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም እና የአቃቂ-ቱሉዲምቱ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረ

የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም እና የአቃቂ-ቱሉዲምቱ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሕመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር በዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ ተወያዩ።…