ኢትዮጵያና ሴራሊዮን ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ሴራሊዮን ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

መከላከያ ሠራዊቱ በምዕራብ አማራ ገንዳኋንና ኮኮሊት አካባቢዎችሕግን ያልተከተለ ጣልቃ ገብነት መፈጸሙን አብን ገለጸ

የመከላከያ ሠራዊቱ ሰሞኑን በምዕራብ አማራ ገንደኋንና ኮኮሊት አካባቢዎች  የፈጸመው  ጣልቃ ገብነት  ሕግን ያልተከተለ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(…

በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን በማገልገል ላይ የሚገኙ ዲፕሎማቶች እንጦጦንና የተለያዩ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ  አገራት  ኢትዮጵያን በማገልገል ላይ የሚገኙ አምባሳደሮችን የተለያዩ የአዲስ  አበባ  ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲጎበኙ  እያደረገ …

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 184 አባላቱን አሰናበተ

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከተቋሙ ተልኮ በተፃረረ መልኩ በተለያዩ  የወንጀል ድርጊት የተሳተፉ እና የስነ-ምግባር ችግር ያለባቸውን…

“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው

"የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረንሱን የሰላም…

የከተማ አስተዳደር ካቢኔ የግብር ይግባኝ ሰሚ ኮሚሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ደንብ አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የግብር ይግባኝ ሰሚ ኮሚሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ደንብ አፀደቀ፡፡ በዚህም የአዲስ…