አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በትግራይ ክልል አገልግሎቶች ዳግም እየጀመሩ መሆናቸውን ገለጹ

ኅዳር 2/2015 (ዋልታ) በትግራይ ክልል አገልግሎቶች ዳግም እየጀመሩ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ እና የሰላም…

አምባሳደር ሬድዋን የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑን ገለጹ

መጋቢት 9/2014 (ዋልታ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት…

የገንዘብ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከአውሮፓ ኅብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

የካቲት 12/2014 (ዋልታ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአፍሪካ…

ግብፅና ሱዳን የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ መደገፍ አለባቸው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የካቲት 5/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት እንድታጠናቅቅ ግብፅ ማበረታታት አለባት ሲሉ…

ኢንግሊዝ የኢትዮጵያ መንግሥት ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እያደረገ ያለውን ጥረት አደነቀች

ጥር 13/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ መንግሥት ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እያደረገ ያለውን ጥረት የእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ…

የሰብኣዊ መብቶች ም/ቤት ውሳኔ በኢትዮጵያ ምድር እንደማይፈፀም መንግሥት አስታወቀ

ታኅሣሥ 12/2014 (ዋልታ) – የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ መብቶች ምክር ቤት የፖለቲካ አጀንዳን ይዞ ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ…