የቦረናን እና የደቡብ ኦሞ ህዝቦችን የሚያገናኝ የጠጠር መንገድ  ተመረቀ

ሰኔ 04/2013 (ዋልታ) – የቦረናን እና የደቡብ ኦሞ ህዝቦችን የሚያገናኝ የተልተሌ-ዋዩ-ወንዶ-ኤርቦሬ የጠጠር መንገድ ግንባታ ተጠናቅቆ ተመረቀ፡፡…