ከተማ አስተዳደሩ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች አስመረቀ

ጥቅምት 4/2016 (አዲስ ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች…

የከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

ሐምሌ 2/2015 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ…

በመዲናዋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 570 ሺሕ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገለጸ

ግንቦት 4/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “በጎነት ለዘላቂ አብሮነት እና ወንድማማችነት” በሚል መሪ ቃል በመጪው…

ከተማ አስተዳደሩ በሕዝብ መድረክ የተነሱ ወቅታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ ልዩ ዝግጅት አድርጎ ወደ ተግባር መግባቱን ገለጸ

መጋቢት 28/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሕዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ሕዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን በአጭር…

ከተማ አስተዳደሩ በቤኒሻንጉልና አፋር ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

የካቲት 20/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና አፋር ክልል በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው…

ከተማ አስተዳደሩ ለሶማሌ ክልል ለእንስሳት መኖ የሚሆን ድጋፍ አደረገ

የካቲት 17/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለእንስሳት መኖ የሚሆን ድጋፍ…