የሽብርተኛው የህወሓት ቡድን አባላት ላይ የንብረት እግድ የተጣለ መሆኑን የፌዴራል የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

ግንቦት 23/2013 (ዋልታ) – አዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻቸውን በቤተሰቦቻቸውና በወኪሎቻቸው አማካኝነት በማከራየትና ከፍተኛ ገቢ በመሰብሰብ…

በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

ግንቦት 03/2013 (ዋልታ) – በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጀ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ…