ለጤና ተቋማት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ መሰራጨቱ ተገለጸ

ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) በመጠናቀቅ ላይ ባለው የበጀት ዓመት ለሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች ስር ለሚገኙ የጤና ተቋማት…

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ያለው የስነ-ልቦና እና ማህበራዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል

የካቲት 7/2014(ዋልታ) በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ያለው የስነ-ልቦና እና ማህበራዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስቴር…

ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

ጥር 1/2014 (ዋልታ) በኢትዮጵያ ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ የእናቶች ሞት መጠንን በመቀነስ ረገድ ለውጦች…

የድንገተኛ አደጋ እና ፅኑ ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት

መስከረም 7/2014 (ዋልታ) የጤና ሚኒስቴር የድንገተኛ አደጋ እና የፅኑ ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል ከፖሊሽ ሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል…

የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ

ሐምሌ 2፣ 2013 (ዋልታ) – የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡…

የረመዳን ፆምን በተሟላ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶችን በመተግበር እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

ሚያዝያ 04/2013 (ዋልታ) – የረመዳን ጾም በሚከናወንበትና የስርዓተ እምነቱን የፆም ተግባራት በሚፈጽምበት ወቅት የኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ…