መንግሥት የማዳበሪያ ዋጋ ንረትን ለመቅረፍ 15 ቢሊዮን ብር ድጎማ አደረገ

ሰኔ 1/2014 (ዋልታ) መንግሥት አርሶና አርብቶ አደሩ የገጠመውን የማዳበሪያ ዋጋ ንረት ችግር ለመቅረፍ እስከ አሁን ስያደርግ ከነበረው ድጋፍ በተጨማሪ የ25 በመቶ ወይም 15 ቢሊዮን ብር ድጎማ አደረገ።

የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሰን በቲውተር ገጻቸው እንዳስታወቁት ድጋፉ ምርታማነትን ለመጨመር ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!