የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች የአሸባሪው የህወሐት ቡድንን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ በመቃወም ድምፃቸውን እያሰሙ ነው


ሐምሌ 25/2013 (ዋልታ) –
በደቡብ ጎንደር ዞን የደብረታቦር ከተማ አሸባሪው የህወሐት ቡድንን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ለመመከት የሚካሄደውን የህልውና ዘመቻን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የከተማዋ ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ያላቸውን ዝግጁነት በሕዝባዊ ድጋፍ ሰልፍ መግለፃቸውን የደቡብ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።