የዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት
የስልጠናና የምርምር ማዕከል
ዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት በራሱ ከፍተኛ ብቃት ባላቸው ባለሙያዎችና ስልጠና ከሚሰጡ የታወቁ ተቋማት ጋር በመተባበር በተለያዩ የኮሚዩኒኬሽንና የጋዜጠኝነት ሥራዎች እንዲሁም ተዛማጅ ዘርፎች በተመለከተ አጫጭር ሥልጠናዎችን ለጋዜጠኞች፣ ለካሜራ ባለሙያዎችና ለሌሎች ከዘርፉ ጋር ተዛማጅ ለሆኑ ባለሙያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለዓመታት ሲሰጥ የቆየ አንጋፋ ተቋም መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
በመሆኑም በተቋማችን ስልጠና እንዲሰጥላችሁ የምትፈልጉ ተቋማት በተጠቀሱት የስልጠና ርዕሶች ወይም ተጨማሪ የስልጠና ፍላጐታችሁን በስልክ ቁጥሮች 0944959595/ 0115-264046/ 0114-705971/ 0114-670303 በመደወል፣ በፋክስ ቁጥር 0114-670302 በመላክ፣ መስቀል አደባባይ በሚገኘው የስልጠናና የምርምር ማዕከል ቢሯችን፣ ጠመንጃ ያዥ ባለው ዋና ቢሯችን በአካል በመቅረብ እንዲሁም የዋልታ ዌብሳይት ላይ ዝርዝር መረጃ በማግኘት የስልጠና ፍላጎታችሁን እንድታሳውቁንና አብራችሁን እንድትሰሩ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
ዋልታ ለሀገሬ
Walta Media and Communication Corporate
Training and Research Center
Tel: 251 114670303/ 251 115264046 / 251 114705971/ 251 11 0944959595
Fax: 251114670302 E-mail: wic@waltainfo.com wic@ethionet.et P.O. Box 12918 SMS 8970