የሀገር ዉስጥ ዜና

ባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ

ባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች የተጠናከረ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ብሔራዊ ሐብት አሰባሳቢ ኮሚቴው አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዘጋጀው የማጠቃለያ  የዕራት መርሃ ግብር በቀጣዩ ሣምንት እንደሚካሄድ ተገልጿል። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመራው ብሔራዊ…

አፍሪካ ዜና

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኮቪድ19 ምክንያት አረፉ

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስታወቁ። ሚኒስትሩ በሆስፒታል የህክምና ክትትል ሲያደርጉ ቢቆዩም ማገገም ባለመቻላቸው  ህይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል። ፕሬዝዳንት ኤመርሰን…

ዓለም አቀፍ ዜና

ጆ ባይደን ዛሬ ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ

የዴሞክራቱ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ዛሬ በነጩ ቤተመንግስት ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ። ተመራጩ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ የፖለቲካ መከፋፈል፣ የኢኮኖሚ ቀውስ እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በሀገሪቱ ላይ ከፍ ያለ…

ጤና

በኮሮናቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አለፈ

በአለም በኮሮናበቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን 18ሺ 417 መድረሱ ተገለጸ፡፡ እስካሁን በአለም ዙሪያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 94 ሚሊየን 336 ሺህ 471 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 67…

ቢዝነስ

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን እና አዲስ ዋጋ መዘጋጀቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዘርፉ ተሳታፊዎች ትርፍ ህዳግ እንዲሻሻል መንግስት በሰጠው ውሳኔ መሰረት የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን…

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

አለም ባንክ ኢትዮጵያ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ መደገፋን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የአለም ባንክ ዳይሬክተር  በዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው የአለም ባንክ የሉኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚንስትር አብርሃም በላይ (ፒ ኤች ዲ) አለም ባንክ በተለያዩ…

ሀተታ

የትግራይ ህዝብ በህግ ማስከበር ዘመቻው ያሳየውን ቁርጠኝነት ወንጀለኞችን በማጋለጥ ሊደግመው ይገባል!

ጁንታው የህወሃት ቡድን “ነበር” ከመባሉ በፊት ራሱን የትግራይ ህዝብ ዋስትና አድርጎ ከመሳሉም ባሻገር የእኔ መኖር ለትግራይ ህልውና ዋስትና ነው እስከማለት ደርሶም ነበር፡፡ ሃገራዊ ለውጡ በኢትዮጵያ እውን ከሆነ እና ቡድኑም በመቀሌ…