አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች

አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው

 

የካቲት 20/2014 (ዋልታ) አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን ላ ፕላና በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች፡፡

አትሌቷ 29:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው አዲስ ክብረ ወሰን ያስመዘገበችው፡፡