አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ ለአምስት ዓመታት ከአትሌቲክስ ውድድር ታገደች

ሚያዝያ 14/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ የተከለከለ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሟ ለአምስት ዓመታት ከአትሌቲክስ ውድድር…

በተጠባቂው የለንደን ማራቶን የ41 ዓመቱ ቀነኒሳ በቀለ በሁለተኝነት አጠናቀቀ

ሚያዚያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) የ41 ዓመቱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ርቀቱን 2 ሰዓት…

በኬንያ በተካሄደው የ5 ሺሕ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ

ሚያዝያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) ትላንት ማምሻውን በኬኒያ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ጎልድ ውድድር በ5 ሺሕ…

አትሌት ሲሳይ ለማ የቦስተን ማራቶንን ውድድርን አሸነፈ

ሚያዚያ 7/2016 (አዲስ ዋለታ) በአሜሪካ አገር በተካሄደው የቦስተን ማራቶን ውድድር አትሌት ሲሳይ ለማ አሸነፈ፡፡ የ33 ዓመቱ…

የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ. ሩጫ ተጠናቀቀ

መጋቢት 8/2016 (አዲስ ዋልታ) ከ15 ሺሕ ሴቶች በላይ የተሳተፉበት የ5 ኪሎ ሜትር ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር…

ለአዲስ ዋልታ እግር ኳስ ተጫዋቾች ሽልማትና እውቅና ተበረከተላቸው

የካቲት 19/2016 (አዲስ ዋልታ) በ13ኛው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሚዲያ ካፕ አሸናፊ ለሆነው የአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ተጫዋቾች የገንዘብ…