በታንዛኒያ በጎርፍ አደጋ 155 ሰዎች ሲሞቱ 236 ጉዳት ደርሶባቸዋል

ሚያዝያ 17/2016 (አዲስ ዋልታ) በታንዛኒያ እየጣለ በሚገኘው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የጎርፍ አደጋ 155 ሰዎች ሲሞቱ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

ሚያዝያ 11/2016 (አዲስ ዋልታ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬኒያ ጦር ኃይሎች…

የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካዊያን የስኬታማዎች ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

ሐምሌ 8/2015 (ዋልታ) በ13ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ አሸናፊዎች ሽልማት የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)…

በአንድ ዓመት ውስጥ 125 ሺሕ ኢትዮጵያዊያን ከሳውዲ አረቢያ መመለሳቸው ተገለጸ

መጋቢት 21/2015 (ዋልታ) በአንድ ዓመት ውስጥ 125 ሺሕ ኢትዮጵያዊያን ከሳውዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል የ331 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ድጋፍ ይፋ አደረገች

መጋቢት 6/2015 (ዋልታ) አሜሪካ በፈረንጆቹ 2023 በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል የ331 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ድጋፍ እንደምታደርግ…

አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነች ነው- ሙሳ ፋኪ ማሃማት

የካቲት 8/2015 (ዋልታ) አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት…