“የሩሲያ – አፍሪካ አጋርነትና ግንኙነት ጠንካራ ጥልቅ እና ፅኑ በመተማመን እና በበጎ ፈቃደኝነት ላይ መመስረቱ መለያው ነው፡፡” የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን

ሐምሌ 17/2015 (ዋልታ) “የሩሲያ- አፍሪካ አጋርነትና ግንኙነት ጠንካራ ጥልቅ እና ፅኑ በመተማመን እና በበጎ ፈቃደኝነት ላይ…

የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

ግንቦት 21/2015 (ዋልታ) የአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ ጉባኤ ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 2/2015 በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ ተገለጸ።…

አፍሪካ ባለፉት 3 ዓመታት አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሂደቶች ማሳለፏ ተገለጸ

የካቲት 11/2015 (ዋልታ) አፍሪካ ባለፉት 3 ዓመታት አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሂደቶች ማሳለፏ እና የዋጋ ግሽበት ትልቁ ተግዳሮት…

የልማት አጋሮች የአፍሪካን የግብርና ምርቶች ለማሳደግ የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርጉ ነው

ጥር 20/2015 (ዋልታ) ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች ለአፍሪካ አህጉር የግብርና ምርቶችን ለማሳደግ የሚውል የ30 ቢሊየን…

የኬኒያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አገራዊ ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስጀመሩ

ታኅሣሥ 13/2015 (ዋልታ) የኬኒያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በደቡብ ኬኒያ በመገኘት አገራዊ ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስጀመሩ፡፡ ፕሬዝዳንቱ…

ነዳጅን በወርቅ ለመግዛት ማቀዷን ጋና አስታወቀች

ኅዳር 16/2015 (ዋልታ) ጋና ከውጭ የምትገዛውን ነዳጅ እና የነዳጅ ምርቶች ከዶላር ይልቅ በወርቅ ለመግዛት ማቀዷ ተሰምቷል፡፡የሀገሪቱ…