ከማለዳው 12 ጀምሮ እስከ አሁን 157 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ነሀሴ 17/2016 (አዲስ ዋልታ) ከማለዳው 12 ጀምሮ እስከ አሁን 157 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መረሃግብሩ ላይ 7 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎች በመላ ሀገሪቱ የተሳተፉ ሲሆን መረሃግብሩ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል ተብሏል።