የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ

መጋቢት 21/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ8 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!