መስከረም 28/2014 (ዋልታ) ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡
መረጃውን ያገኘነው ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው፡፡