419 ዜጎች ወደ አገራቸው መመለስ


መስከረም 4/2014 (ዋልታ) – ከሳዑዲ አረቢያ፣ ሪያድ 154 ህጻናትን ጨምሮ 419 ዜጎቻችን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል አድርገውላቸዋል።