የመደመር መነሻውም፣ መድረሻውም የሰው ልጅ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የመደመር መነሻውም፣ መድረሻውም የሰው ልጅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፉት መደመር…

“መደመር”መፅሃፍ በተለያዩ ከተሞች ተመረቀ

መፅሃፉ በተመሳሳይ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በ30 የክልል ከተሞች በዛሬው ዕለት ለምረቃ በቅቷል፡፡ ምረቃው ከተካሄደባቸው ከተሞች መካከል…

ህወሃት በተደጋጋሚ የሚሰጣቸው መግለጫዎች ስህተት መሆናቸውን የኢህአዴግ ምክርቤት ገለጸ

ህወሃት በተደጋጋሚ የሚሰጣቸው መግለጫዎች ስህተት መሆናቸውን የኢህአዴግ ምክርቤት ገለጸ ህወሃት እንደ ድርጅትም ሆነ በአንዳንድ አመራሮቹ በተደጋጋሚ…

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ ለሚኒስትሮች ማብራሪያ ተሰጠ

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ ለሚኒስትሮች ማብራሪያ ተሰጠ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ የግድቡን አሁናዊ…

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የአስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት ተሻሻለ

የክልሉ መንግሥት ዜጎችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳተፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የክልሉ ምክር ቤት በ5ኛ ዙር 4ተኛ ዓመት…

ኢህአዴግ ወደ አንድ ፓርቲ ለመዋሃድ የሚያደርገውን ጥረት እንዲያፋጥን ተጠየቀ

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችና አካላት ጋር ለሁለት ቀናት ውይይት…