የመንግስት አገልግሎትን ለመስጠት የሚያስችል ‹‹ኤሌክትሮኒክስ የመንግስት አገልግሎት አውታር›› ሊዘረጋ ነው

ለዜጎች ቀልጣፋ የመንግስት አገልግሎትን ለመስጠት የሚያስችል ‹‹ኤሌክትሮኒክስ የመንግስት አገልግሎት አውታር›› ሊዘረጋ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

በቀጣይ ጊዜያት የሮቦት ቴክኖሎጂ ሰዎችን ሊተካ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ

በቀጣይ ጊዜያት የሮቦት ቴክኖሎጂ ሰዎችን ሊተካ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ በጥናቱ መሠረት ሮቦቶች ሰውን የሚተኩ ማሽኖች…

ኢንቨስተሮች የሚሠማሩባቸው መስኮች ቢያንስ 25 በመቶ ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ኢንቨስተሮች የሚሠማሩባቸው መስኮች ቢያንስ 25 ከመቶ የአገር ውስጥ  እሴትን የሚጠቀሙና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ…

የአፍሪካ ኢኖቬሽን ሳምንት በኢትዮጵያ ሊዘጋጅ ነው

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢኖቬሽን ቢዝነስ አክስለሬሽን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የአፍሪካ የኢኖቬሽን ሳምንት ከጥቅምት 17 እስከ 21፤2012…

ዘርፈ ብዙ የግብርና ምርቶች ማሻሻያ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ የመዝራት ሙከራ ተደረገ

ዘርፈ ብዙ የግብርና ምርቶች ማሻሻያ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ የመዝራት ሙከራ በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ተደርጓል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

የናሳ ተመራማሪዎች ለህይወት ተስማሚ የሆነች አዲስ ፕላኔት ማግኘታቸውን አስታወቁ

የናሳ ተመራማሪዎች ‘ሱፐር ኧርዝ’ ሲሉ የሰየሟትን አዲስ ፕላኔት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በመጠኗ የመሬትን እጥፍ ታክላለች የተባለችው አዲሷ…