ኢትዮጵያና ማሌዢያ የንግድና ኢንቨስትመንት ልውውጥን ለማጎልበት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ማሌዢያ በዓመት ከ160 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ የሚገመተውን የንግድ ኢንቨስትመንት ልውውጥ ለማጎልበት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡  …

ደቡብ እና ሰሜን ኮሪያ ድንበር ላይ የ5ጂ ኔትወርክ መንደር ተከፈተ

ደቡብ እና ሰሜን ኮሪያ በሚዋሰኑበት ከጦር እንቅስቃሴ ነፃ ቀጠና ክልል ውስጥ የ5ጂ ኔትወርክ መንደር ተከፍቷል፡፡ በቀጠናው…

የጃፓን ተመራማሪዎች ሰው ሰራሽ ደም መስራታቸውን አስታወቁ

የጃፓን ተመራማሪዎች ሰው ሰራሽ ደም መስራታቸውን አስታወቁ፡፡ በጃፓን ተመራማሪዎች ቤተ ሙከራ የተሰራው ሰው ሰራሽ ደም የትኛውም…

ቻይና ከድምፅ 5 እጥፍ የሚፈጥን ሃይፐርሶኒክ ባሊሲቲክ ሚሳኤል ይፋ አደረገች

የቻይና ህዝብ ኮሙኒስት ሪፐብሊክ 70ኛ የምስረታ በዓልን ለማክበር በተሰናዳው ዝግጅት ላይ የቻይና ጦር እጅግ ዘመናዊ የጦር…

የኢሬቻ ባዛር እና ኤግዚቢሽን በይፋ ተከፈተ

የኢሬቻ ባዛር እና ኤግዚቢሽን የአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ እና የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ…

የቶኒ ብሌር ኢንስቲቲዩሽን የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ትግበራ እንደሚደግፍ ገለፀ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር  ጌታሁን መኩሩያ ከቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን…