ከቻይናዋ ቾንግቺንግ ወደ አዲስ አበባ የመጀመሪያው የጭነት በረራ ተደረገ

ከቻይናዋ ቾንግቺንግ ወደ አዲስ አበባ የመጀመሪያው የጭነት በረራ መደረጉ ተገለፀ። የመጀመሪያው የጭነት በረራ ከቻይና ቾንግቺንግ በህንድ…

የፌዴራል ሰራዊቱን የሬድዮ መገናኛ ስርዓት ያዘምናል የተባለለት የድጅታል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የፌዴራል ሰራዊቱን የሬድዮ መገናኛ ስርዓትት ያዘምናል የተባለለትን የድጅታል ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ…

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ሌላ ችግር ገጥሞታል

የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳዳሪ (ኤፍኤኤ) ቦይንግ 737 ማክስ የተሰኘው አውሮፕላን እክል እንዳጋጠመውና የሙከራ በረራ ማድረግ እንዳማይችል…

ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 2.9 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የአሜሪካ ገቢ ተገኘ

ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 2.9 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የአሜሪካ ገቢ ተገኘ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 11 ወራት…

ህብርተሰቡ የፓልም ዘይትን በተመጠነ መልክ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ

ህብርተሰቡ ለምግብነት የሚጠቀመውን የፓልም ዘይት በተመጠነ መልኩ መጠቀም እንደሚገባው የኢትዮጵያ ህብርተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳስቧል። ኢንስቲትዩቱ ለጋዜጠኞች…

የኮሪያው ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል የመክፈት እቅድ እንዳለው ገለፀ

የኮሪያው ታይውን ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል የመክፈት እቅድ እንዳለው ገልጿል፡፡ የኩባንያው ባለቤትና ሊቀመንበር…