ኢትዮጵያ በአፍሪካ በትንባሆ እና አልኮል ላይ ጠንካራ ህግ ካወጡ ስድስት አገራት መሀል አንዷ ሆነች

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትንባሆ እና አልኮል ቁጥጥር ላይ ጠንካራ ህግ ካወጡ ስድስት አገራት መሀል አንዷ በመሆኗ ዕውቅና…

የመጀመሪያው የኢትዮጵያና ጣሊያን የቢዝነስ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተከፈተ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያና ጣሊያን የቢዝነስ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፈተ፡፡ ጉባኤው የተከፈተው የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይና ዓለም…

ፌስቡክ ከደንበኞቹ ክፍያን በቢትኮይን ሊቀበል መሆኑን አስታወቀ

ፌስቡክ በቢሊዮን ከሚቆጠሩ ዓለም አቀፍ ደንበኞቹ የሚያገኘውን ክፍያ ከተለያዩ የክሪፕቶከረንሲዎች መካከል አንዱ በሆነው በቢትኮይን ለመቀበል እየተዘጋጀ…

አሜሪካ ከሳኡዲ አረቢያ በመቀጠል ከፍተኛዋ የኢትዮጵያን ቡና ገዢ ሀገር መሆኗ ተገለጸ

አሜሪካ በያዝነው በጀት ዓመት ከሳኡዲ አረቢያ በመቀጠል ከፍተኛዋ የኢትዮጵያን ቡና ገዢ ሀገር መሆኗ ተገለጸ፡፡ አሜሪካ በ2011…

ቦይንግ የ737 ማክስ አውሮፕላን ስያሜውን ለመቀየር ዝግጁ መሆኑን ገለፀ

የአሜሪካው ቦይንግ ኩባንያ ሁለት አስከፊ አደጋዎች ያጋጠማቸውን የ737 ማክስ አውሮፕላኖች ስያሜን ለመቀየር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኩባንያው…

ሰው ሰራሽ ኩላሊት አገልግሎት ላይ ሊውል ነው

ኩላሊታቸው አገልግሎት ላቆመባቸው ሰዎች ያገለግላል የተባለ ሰው ሰራሽ ኩላሊት መስራታቸውን የካሊፎርኒያ ሳንፍራንሲስኮ ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ፡፡ ለኩላሊት…