የ2020 የቤጂንግ ማራቶን ተሰረዘ

40ኛው በ2020 ሊካሄድ የነበረው የቤጂንግ ማራቶን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መሰረዙን የቤጂንግ ማራቶን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ፡፡…