በ400 ሚሊዮን ብር የተገዙት የኦዳ አውቶቡሶች ከወር በኋላ አገልግሎት ይጀምራሉ

ኦዳ የተቀናጀ የትራንስፖርት አገልግሎት በ400 ሚሊዮን ብር ከአውሮፓ ገበያ የገዛቸውን 50 አውቶቡሶች ከአንድ ወር በኋላ ሙሉ…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከኢነርጂ ሽያጭ ከ7 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2011 በጀት ዓመት ከኢነርጂ ሽያጭ ለመሰብሰብ ካቀደው 9.366 ቢሊዮን ብር ውስጥ 7.184 ቢሊዮን…

ዶ/ር አሚር ከአለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ጋር ተወያዩ

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን እና የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ጋር በኮንጎ…

‘’ፕሮዴቭኮ’’ የተሰኘው ድርጅት የኢ-ኮሜርስ የንግድ እቅድ አዘጋጅቶ ለኢትዮጵያ ለማስረከብ ተስማማ

መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ያደረገው ‘’ፕሮዴቭኮ’’ የተሰኘው ድርጅት የኢ-ኮሜርስ የንግድ እቅድ አዘጋጅቶ ለኢትዮጵያ ለማስረከብ ተስማማ፡፡ ድርጅቱ ለኤሌክትሮኒክስ…

ካናዳ የሴቶችን ጫና በሚያቃልሉ ቴክኖሎጂ ዝርጋታ ላይ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ስራ እደግፋለሁ አለች

ካናዳ የሴቶችን ጫና በሚያቃልሉ ቴክኖሎጂ ዝርጋታ ላይ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ስራ እደግፋለሁ አለች፡፡ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር አንቶኒ…

ከሐምሌ 1/2011 ጀምሮ ከ197 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮትሮባንድ መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ

ኮሚሽኑ በሀገር አቀፍ የጸረ-ኮትሮባንድ ዘመቻው ከሐምሌ 1/2011 ጀምሮ ከ197 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮትሮባንድ መያዙን አስታወቀ።…