በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ጀማሪዎችን ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

”ተስፋ አይ ኤል ጂ” በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ጀማሪዎችን በተለያየ መልክ ለመደገፍ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር…

የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በዚህ ወር መጨረሻ ሥራ ይጀምራል

የባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያው የግንባታ ምእራፍ ተጠናቆ በመስከረም ወር መጨረሻ ሥራ እንደሚጀምር የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…

የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት አገልግሎት አሰጣጥን ለመወሰን የወጣው መመሪያ ይፋ ሆነ

የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት አገልግሎት አሰጣጥን ለመቆጣጠር የሚያስችል መመርያ መውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው…

በሀምሌ ወር ከወጪ ንግድ ከ252 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

በሀምሌ ወር ከወጪ ንግድ ከ252 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን መጨመሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የ2012…

የህክምና ክፍተቶችን አስቀድሞ ለመከላከል እየተሰራ ነው  

የጤና ሚኒስቴር የህክምና ክፍተቶችን አስቀድሞ ለመከላከል እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የህሙማን ደህንነት ቀን ሲከበር…

የነዳጅ ሥራዎች ፖሊሲና አዋጅ ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ የነዳጅ ፍለጋን ለማጠናከር፣ በአገሪቱ ያለውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ለማወቅና ወደ ምርት ለመግባት የሚያስችል የነዳጅ ሥራዎች…