የአፍሪካ የኢኖቬሽን ሳምንት በመጪው ጥቅምት በአዲስ አበባ ይካሄዳል

የአፍሪካ የኢኖቬሽን ሳምንት ከጥቅምት 17 እስከ 23፣2012 በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አይ ቢ ኤ…

ኢትዮ-ጃፓን ቢዝነስና ኢንቬስትመንት ፎረም ተካሄደ

በዮኮሃማ ጃፓን እየተካሄደ ካለው 7ኛው የቲካድ ስብሰባ ጎን ለጎን ሁለተኛው የኢትዮ-ጃፓን የቢዝነስ ፎረምና ኤግዝቢሽን ተካሂዳል። በዚሁ…

በአማራ ክልል ከ4 ሺህ 700 በላይ መደበኛ ደም ለጋሾች እንዳሉ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

በአማራ ክልል ከ4 ሺህ 700 በላይ መደበኛ ደም ለጋሾች እንዳሉ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአማራ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጃፓን ኩባንያ አመራሮች ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጃፓን ታዋቂ ከሆኑት ኢቶቹ ኩባንያ፣ ሱሚቶሞ ኩባንያ እና ሚትሱቢሺ…

ኬንያ  ድፍድፍ ነዳጅ ወደ ተለያዩ ሀገራት መላክ ጀመረች

ኬንያ  ድፍድፍ ነዳጅ ወደ ተለያዩ ሀገራት መላክ መጀመሯን የሀገሪቱን መገናኛ ብዙሃንን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ ኬንያ በታሪኳ…

በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ አህጉራዊ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ንቅናቄ በጥቅምት ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአይቢኤ ኢትዮጲያና ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ አህጉራዊ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ንቅናቄ…