በከተማዋ ከ320 ሺህ በላይ ሰዎች የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል

በአዲስ አበባ ከ320 ሺህ በላይ ሰዎች የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል:: የማህበረሰብ አቀፍ የጤና…

በባህር ውስጥ አዞን ጨምሮ 16 የባህር ውስጥ እንስሳት እንዳሉ ለዋናተኞች የሚጠቁም ድሮን ተፈጠረ

በባህር ውስጥ አዞን ጨምሮ 16 የባህር ውስጥ እንስሳት በአቅራቢያቸው ስለመኖራቸውለዋናተኞች የሚጠቁም ድሮን መፈጠሩ ተሰምቷል። 'ሊትል ባይ ሊትል…

የውሃ መያዣ ፕላስቲክ ዕቃዎች የዓለም የመጠጥ ውሃን እየበከሉ ናቸው-የዓለም ጤና ድርጅት

የዓለም ጤና ድርጅት የውሃ መያዣ ፕላስቲክ እቃዎች ምክንያት በሰው ጤና ላይ የሚከሰተውን ችግር አስመልክቶ ሪፖርት አቅርቧል፡፡…

የ8 ዓመቷ ሜክሲኳዊት የፀሐይ ኃይልን የሚጠቀም የውሃ ማሞቂያ በመሥራት የኒዩክሊየር ሳይንስ ሽልማትን ተቀዳጀች

ሜክሲኳዊቷ የ8 ዓመት ታዳጊ የፀሐይ ኃይልን የሚጠቀም የውሃ ማሞቂያ በመሥራት የኒዩክሊየር ሳይንስ ሽልማትን መቀዳጀት ችላለች፡፡ በሜክሲኮዋ…

በ400 ሚሊዮን ብር የተገዙት የኦዳ አውቶቡሶች ከወር በኋላ አገልግሎት ይጀምራሉ

ኦዳ የተቀናጀ የትራንስፖርት አገልግሎት በ400 ሚሊዮን ብር ከአውሮፓ ገበያ የገዛቸውን 50 አውቶቡሶች ከአንድ ወር በኋላ ሙሉ…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከኢነርጂ ሽያጭ ከ7 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2011 በጀት ዓመት ከኢነርጂ ሽያጭ ለመሰብሰብ ካቀደው 9.366 ቢሊዮን ብር ውስጥ 7.184 ቢሊዮን…