ኬንያ በተያዘው ፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ነዳጅ ወደ ውጪ ገበያ ልታቀርብ ነው፡፡

ቱሎው ኦይል ቱሎው በተባለችው የአየርላንድ ከተማ የተመሰረተ ሲሆን ዋና መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ በነዳጅ ፍለጋ ላይ…

አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪክንና የፀሃይ ሃይልን በቅንጅት የሚጠቀም የዶሮ እንቁላል መፈልፈያ ኢንኩቤተር ሰራ

የኤሌክትሪክንም ሆነ  የፀሃይ  ሃይልን በቅንጅት መጠቀም የሚችል የዶሮ እንቁላል መፈልፈያ ኢንኩቤተር አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ሰርቷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው…

ኢትዮ ቴሌኮም በ2011 በጀት ዓመት 36.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም የ2011 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ…

ኩዊንስ ሱፐርማርኬት 7ኛ ቅርንጫፉን በኮልፌ ቀራንዮ አስመረቀ

በሚድሮክ ኩባንያ ስር የሚገኘው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት 7ኛ ቅርንጫፉን በኮልፌ ቀራንዮ አካባቢ ዛሬ አስመርቋል፡፡ ሱፐርማርኬቱ እጅግ ዘመናዊና…

መድሃኒት የሚቋቋም የወባ በሽታ በደቡብ ምስራቅ ኤሲያ እየተስፋፋ ነው ተባለ

መድሃኒት የሚቋቋም የወባ በሽታ በደቡብ ምስራቅ ኤሲያ እየተስፋፋ መሆኑን የዩናይትድ ኪንግደም እና ታይላንድ ተመራማሪዎች አስታወቁ። መድሃኒት…

የከተማ አስተዳደሩ ከባንኮች ጋር በመሆን የከተማዋን ወጣቶች ተጠቃሚ የሚያደርግ የተቀናጀ ማዕከል ሊገነባ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከባንኮች ጋር በመሆን የከተማዋን ወጣቶች ተጠቃሚ የሚያደርግ የተቀናጀ ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡ የከተማዋ…