ከሐምሌ 1/2011 ጀምሮ ከ197 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮትሮባንድ መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ

ኮሚሽኑ በሀገር አቀፍ የጸረ-ኮትሮባንድ ዘመቻው ከሐምሌ 1/2011 ጀምሮ ከ197 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮትሮባንድ መያዙን አስታወቀ።…

ኩፍኝ በዲሞክራቲክ ኮንጎ 2700 ህፃናትን መግደሉ ተገለጸ

በዲሞክራቲክ ኮንጎ የኩፍኝ ወረርሽኝ ተከስቶ 2ሺ 700 ህጻናትን መግደሉ ተገለጸ። በሽታው በሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት ከተከሰተው የኢቦላ…

በምስረታ ሂደት ላይ ያለው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረ

ባንኩ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል ባካሄደው ስብሰባ እስካሁን በተከናወኑ ተግባራት፣ውሳኔ በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮችና እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ…

በ129 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የጠርሙስ መክደኛ ቆርኪ እና የምግብ ማሸጊያ ጣሳ ፋብሪካዎች ማስፋፊያ ተመረቀ

በሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ስር የሚተዳደረዉ የዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂ በ129 ሚሊዮን ብር ወጪ የገነባቸውን የጠርሙስ መክደኛ ቆርኪ እና…

ለሁለት ቀናት የሚቆይ የኢ-ኮሜርስ ኤግዝቪሽን ተከፈተ

ለሁለት ቀናት የሚቆይ የኢ-ኮሜርስ ኤግዝቪሽን በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በዛሬው ዕለት ተከፈተ፡፡ ዝግጅቱን ያስተባበረው…

ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ

ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…