ፌስቡክ ሀሰተኛ መረጃ መለየት የሚያስችል ፕሮግራም በኢትዮጵያ መጀመሩን ገለፀ

 የፌስቡክ ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ10 የአፍሪካ ሀገራት ሀሰተኛ መረጃዎችን መቀነስ የሚያስችለውን የሶስተኛ ወገን የትክክለኛነት ማረጋገጫ ፕሮግራም…

በጥቅምት ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

የጥቅምት ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፤ በጥቅምት…

ትዊተር በስህተት ኢሜል አድራሻዎችን ለማስታወቂያ በመጠቀሙ ይቅርታ ጠየቀ

ትዊተር በስህተት ደንበኞቹ ለአካውንታቸው ደህንንት በሚል ያስገቡትን ኢሜል አድራሻና የስልክ ቁጥር ለማስታወቂያ በመጠቀሙ ይቅርታ ጠየቀ። ኩባንያው…

የጤና ሚኒስቴር የተቋሙን አዲሱን መለያ አርማና መሪ ቃል አስተዋወቀ

የጤና ሚኒስቴር የተቋቋመበትን ዓላማና ግብ ለህብረተሰቡ በቀላሉ ለማድረስ ይቻለው ዘንድ አዲስ መለያ ዓርማና መሪ ቃል በማዘጋጀት…

በአፍሪካ የመጀመሪያው “የስማርት” ስልክ ፋብሪካ በሩዋንዳ ኪጋሊ ተከፈተ

በአፍሪካ የመጀመሪያው ‹‹የስማርት›› ስልክ ፋብሪካ በሩዋንዳ ኪጋሊ ተከፍቷል፡፡ "ማራ ስልክ" የተሰኘው ቡድን የከፈተው የስልክ ማምረቻ ፋብሪካ…

የማሌዢያ የንግድ ልኡካን ቡድን ከኢትዮጵያ አቻው ጋር ተወያየ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማሌዢያ የንግድ ልኡካን ቡድን ጋር በንግድ ግንኙነትና ማስፋፊያ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ በንግድና…