ዩቲዩብ የህጻናትን መብት በመጋፋቱ 170 ሚሊየን ዶላር ተቀጣ

ዩቲዩብ ከ13 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን የግል መረጃ ያለቤተሰቦቻቸው ፍቃድ በመሰብሰቡ በአሜሪካ የንግድ ተቆጣጣሪ ተቋም 170…

የመድኃኒት አቅርቦትን ወደ 90% ከፍ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ

በጤና ተቋማት ላይ ያለው የመድኃኒት አቅርቦት ከ59 በመቶ ወደ 90 በመቶ ከፍ ማድረግ መቻሉም ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ…

“እንጦጦ ፌሎሺፕ”  በሶፍትዌር ማበልፀግ እና በስራ ፈጠራ ያሰለጠናቸውን ሴቶች አስመረቀ

“እንጦጦ ፌሎሺፕ” ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሶፍትዌር ማበልፀግ እና በስራ ፈጠራ ያሰለጠናቸውን ሴቶች አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ…

ከተፈቀደው በላይ ድምፅ የሚያወጡ መኪኖችን የሚቆጣጠር የድምፅ መቆጣጠሪያ ራዳር በስራ ላይ ሊውል ነው

ከተፈቀደው በላይ ድምፅ የሚያወጡ መኪኖችን የሚቆጣጠር ከዓለማችን የመጀመሪያው የድምፅ መቆጣጠሪያ ራዳር በፈረንሳይ ስራ ላይ ሊውል ነው፡፡…

በህግ ተገዢ ያለመሆን ችግሮች በገቢ አሰባሰቡ ላይ ትልቅ ፈተና መደቀናቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

 በህግ ተገዢነት ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮች በገቢ አሰባሰቡ ላይ ትልቅ ፈተና መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ…

መቀንጨርን ለማጥፋት እየሰራ መሆኑን የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ገለጸ

በምግብ እጥረት ምክንያት የሚከሰተውን መቀንጨር ለማጥፋት በተለይ በትምህርት፣ በጤና እና በግብርናው ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን…