በአዲሱ የኮሮናቫይረስ ዝርያ ምክንያት አገራት ጥብቅ እርምጃ እየወሰዱ ነው

በዩናይትድ ኪንግደም የተገኘው አዲሱ የኮሮናቫይረስ አይነት መላው ዓለምን አስግቷል። አገራት ወደ ዩናይትድ ኪንግደም የሚደረግ በረራን አግደዋል።…