በሰሜን ወሎ በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ቤቶች መልሶ የመገንባት ሥራ በበቂ ሁኔታ እንዳልተካሄደ ተገለጸ

ሐምሌ 9/2014 (ዋልታ) በመቄት ወረዳ በጦርነት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የተደረገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ…