ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ጊዜው የኅዳሴው ግድብ ለሶስቱ አገራት የሰላም፣ የትብብር እና የአብሮ መኖር ተምሳሌትነቱን የምናሳይበት ነው አሉ

ጥር 12/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጊዜው ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና…