የእነአብዲ ኢሌ የክስ መዝገብ ተከሣሾች አቅርበውት የነበረው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

የካቲት 3/2014 (ዋልታ) አብዲ መሐመድን ጨምሮ 17 ተከሣሾች የሌሎች ክስ ተቋርጦ የኛ ክርክር የሚቀጥልበት ምክንያት የለም…