በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው የለም- ጤና ሚኒስቴር

ነሀሴ 8/2016 (አዲስ ዋልታ) በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተያዘ ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…