የኮሮናቫይረስ ሕግን የጣሱት ፕሬዚደንት ሴባስቲያን 3,500 ዶላር ተቀጡ

የደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ቺሊ ፕሬዚደንት ሴባስቲያን ፒኔራ የኮሮናቫይረስ ሕግን በመጣሳቸው 3 ሺህ 500 ዶላር ገንዘብ ተቀጡ።…