የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በጦር ኃይሎች ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተካፈሉ የመከላከያ አባላትን ጎበኙ

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከመከላከያ ድጋፍ አሰባሳቢ የሚኒስትሮች አብይ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን በጦር ኃይሎች…