ጠ/ሚ ዐቢይ ዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ ለአፍሪካ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረቡ

ግንቦት 19/2014 (ዋልታ) ዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ በሰብዓዊ ድጋፍ ለአፍሪካ የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…