የቻይና መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አሰተላለፈ

መስከረም 28/2014 (ዋልታ) የህዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፈ።…