የመደመር መንገድ መጽሐፍ ሁለት ዓላማ አንግቧል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

መጋቢት 01/2013 (ዋልታ) – የመደመር መንገድ መጽሐፍ ሁለት ዓላማ ያነገበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡…