ለአኅጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

ግንቦት 17/2014 (ዋልታ) “በዘንድሮው የአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአኅጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን” ሲሉ የኢፌዴሪ…