በሀገራዊ ምክክሩ ላይ አካል ጉዳተኞች ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ዘግጁ መሆናቸው ተገለጸ

ነሐሴ 3/2014 (ዋልታ) በሀገራዊ ምክክሩ ላይ አካል ጉዳተኞች የነቃ ተሳትፎ በማድረግ የድርሻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ…