አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ር ጃው ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

ሐምሌ26/2016(አዲስ ዋልታ) አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ር ጃው ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመዋል፡፡…