ኮርፖሬሽኑ የቱርክ ባለሃብቶች በአዳዲስ መስኮች እንዲሰማሩ ምቹ ምህዳር እፈጥራለው አለ

ግንቦት 17/2014 (ዋልታ) የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን የቱርክ ባለሃብቶች በአዳዲስ መስኮች እንዲሰማሩ ምቹ ምህዳር እንደሚፈጥር አስታወቀ፡፡…