አትሌት ታምሩ ከፍያለው ለቶኪዮ ፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ማለፉን አረጋገጠ

                           አትሌት ታምሩ ከፍያለው
መጋቢት 10/2013 (ዋልታ) – አትሌት ታምሩ ከፍያለው አስፈላጊውን መስፈርት አሟልቶ ለቶኪዮ ፖራሊምፒክ ጨዋታዎች ማለፉን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
አትሌቱ በቱኒዚያ በተካሄደ የቶኪዮ ፓራሊምፒክ 1500 ሜትር ማጣሪያ ውድድር 03:56 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት አጠናቋል።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!