ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ

መስከረም 24/2013 (ዋልታ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ የምስረታ ጉባዔው ዐቢይ አህመድ አሊን (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር በማድረግ ሾሟል፡፡

የብልጥግና ፓርቲ በእጩነት ያቀረቡት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በምክር ቤቱ ፊት ቀርቦ ቃለመሃላ ፈጽመዋል፡፡